በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ሥራና ክህሎት ቢሮ ሥር በስልጤ ዞን የሚገኘው የሌራ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ለተቋሙ የስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል