በደቡብ ጎንደር ታች ጋይንት ወረዳ በአርብ ገበያ ከተማ መሪ/ማ/ቤት በ2017 በጀት አመት በከተማው ውስጥ የሚገኙትን የመኖሪያ፣ የድርጅት እና የመጋዘን ቦታዎችን በአዋጅ ቁጥር 721/2004 በደንብ ቁጥር 103/2004/ አንቀጽ 13/2 በመመሪያ ቁጥር 1/2005 አንቀጽ 17 በሚያዘው መሰረት በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments