በአብክመ ጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የጽ/መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሪክና የግንባታ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ፣ እቃዎች፣ ለሰራተኞች ሰርቪስ የሚሰጥ የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments