የጉና በጌምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን ለጉና በጌምድር ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃ፣ የግንባታ እቃዎች፣ ስሚንቶ፣ የመኪና ባትሪ እና ጎማ እንዲሁም የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments