የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው የጥቁር አባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት ላይ የሚውል ፐርፎሬትድ ፓይፕ፤ ኖርማል ፓይፕ፤ ጂኦቴክስታይል እንዲሁም የአካባቢ ማቴሪያል( አሸዋ፣ ጠጠር፤ ምርጥ አፈር) የማቅረብ ስራን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል 15 Comments