የባህር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለመደበኛ እና ለማታ ት/ት ሰልጣኞች ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የህንፃ ግንባታ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ የልብስ ስፌት፤ የጨረቃ ጨርቅ እና የቆዳ ውጤቶች የኤሌክትሪክሲቲ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ኤሌክትሪክሲቲ ማሰልጠኛ ዕቃዎች እና ብረታ ብረት ማሰልጠኛ ዕቃዎች በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments