የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባቸው ላሉ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የዳታ፣ ቴሌ፣ ሲሲቲቪ፤ ፋየር አላርም፣ ቲቪ እና መብረቅ መከላከያ አቅርቦት እና ገጠማ ስራ እና ጀነሬተሮች እና ሊፍቶች አቅርቦት እና ገጠማ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments