በአህስኮድ ምስራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤት ስር ለሚገኙ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ማለትም ለምስ/አማ/ቅ/ጽ/ቤት/ቢ/ግ፣ ለአንጎት ወ/አስ/ፕ/ጽ/ቤት፣ ለደሴ ዙሪያ አስ/ፕ፣ ለአሚኮ፣ ለግዳን ሆስፒታል፣ ለኦሮሞ ዞን አዳራሽ ፕ/ጽ/ቤቶች የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሳኒተሪ እቃዎችና የሲቪል እቃዎች በዋጋ መሙያው ሰነድ ላይ ተለይቶ በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት ህጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በነጠላና በሎት ዋጋ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል 15 Comments