በአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የባህርዳር የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል በተለያዩ ቦታዎች ለሚሰራቸው ፕሮጀክቶች ስራ የሚውል የስካፎልዲንግ ጫማ መስፈርቱን የሚያሟሉ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ ጋብዞ እና አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል 15 Comments