የኮኮሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎችንና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮክስ ዕቃዎችን፣ የውጭ ሀገር ፈርኒቸሮችን፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስና ጫማዎችን፣ የመኪናና የሞተር ሳይክሎችን ጎማ ከነከማነዳሪያቸው፣ ሞተር ሳይክሎችን እና ለወረዳው የቴክኒክና ሙያ ት/ት ሥልጠና ተቋም የሚያገለግሉ የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል21 Comments