ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት ስር በአዳባ ወረዳ ልዩ ስሙ ገረምባሞ፣ ቢራሞ እና ለገ ሌሊሶ፣ በአርባ ጉጉ ዲስትሪክት በጉና ወረዳ ልዩ ስሙ ጃጅሮ፣ ምሬ፣ በመርቲ ወረዳ ልዩ ስሙ ጌተራ እና ሱፊ ሥር የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments