በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ለተለያዩ መንግስት መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል21 Comments