ሰላምበር ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ መካኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል ፣ ጋርመንት ዕቃዎች ፣ ሰብል ልማት ፣ እንስሳት እርባታ ፣ የቢኢአይ (BEl)፣ የአውቶ ሞቲቭ ፣ የሕንፃ መሳሪያዎች እና የተለያዩ መጽሐፍቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments