የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት አመት የዞኑ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ የቢሮ እድሳት፣ የዞኑ ከተማና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ግንባታና ጥገና ስራ፣ የዞኑ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ የፊት ለፊት አጥርና መግቢያ በር ግንባታ፣ በዞኑ ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት መምሪያ በጎጎራ ሰፈራ ጣቢያ የመሸጫ ሼድ ግንባታ፣ በዞኑ ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት መምሪያ በሀመሳ ሰፈራ ጣቢያ የመሸጫ ሼድ ግንባታ ስራ ደረጃቸው Bc/Gc 8 በተደራጁ ማህበራት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments