DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

በደ/ኢ/ክ/መ/በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ እና በሪቮልቨንግ ፈንድ የእንስሳት መድኃኒትና የህክምና ቁሳቁስ ግዥ፣ በት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጋይላ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት እና በገልጣ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለሴት ተማሪዎች የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ /MHM/ ግንባታ፣ በጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በበራ ዊይጋ ጤና ኬላ ግቢ ሽታ አልባ መጸዳጃ ቤት /VIP Latrine/ በዴሌ ጤና ጣቢያ ግቢ የውሃ መስመር ዝርጋታና በየአገልግሎት ክፍሎችም የውሃ መስመር ዝርጋታ ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስገንባት ይፈልጋል

15 Comments
  • 166
  • 167
  • 168
  • 169
  • 170
DireTenders.com 2025