በማአከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለከተማው ኤሌክትሮኒክስ፣ እስቴሽነሪ፣ ፈርኒቸር፣ የውሃ እቃ፣ ሞተርሳይክል፣ አልባሳት እና የንብ ማነቢያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል21 Comments