በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የዜብራ ቀለም እና የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ባላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments