ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ 04/11/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Wheeled Conventional Vehicles Battery Charger

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች በሶስተኛ ዙር ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ (ካፌ) ገብቶ የሚሰራ ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት አመት የሚቆይ አገልግሎት የሚሰጠውን ብቁ አቅራቢ/ አገልግሎት ሰጪ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የG+4 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና