ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለከፍተኛ የመንግስት አመራር ሾፌሮች የሚሆን የወንድ አጭር ቆዳ ጫማ፣ ሸሚዝ እና ከረቫት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የአ.አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ያገለገሉ ሲስተም ዩኒት፣ ሞኔተር፣ ተመላሽ የመኪና መለዋወጫ፣ ተመላሽ ቶነሮች እና ያገለገሉ ተሽከርካሪ ወንበሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፕሮጄክተር እና UPS ትልቁ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ምግብ ነክ፣ መነፅር (የእይታ መሳሪያ) እና 3 ያገለገሉ ባዶ ኮንቲነር(40fit) እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ክር(thread)፣ ሸቀጣሸቀጥ እና 3 ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ደረጃውን የጠበቀ ቶሞካ ወይም ተመሳሳይ የተፈጨ ቡና ባለ አንድ(1) ኪሎ ግራም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

1 8 9 10 11 12 91
ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና