ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሞባይሎች፣የሞባይል ክፍሎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣መገናኛ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ምግብ ነክ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፤ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ፤ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ፤ የማዕድን ሚኒስቴር ፣ የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ፤ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ፤ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ፤ የኢትዮጵያ ሲቪል አቬዬሽን ባለስልጣን እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት LAMINATED MATERIAL ALUMINUM FOIL PLASTIC (CHIPS PACKING BAG): FULL HALF-CUT WITH ENGINE: SOCCER TABLE: BABY CRIB BED: PRINTED CAP AND MEN T-SHIRT PRINTED: PLYWOOD BOTH SIDE LAMINATED: MEN UPPER BODY HALF MANNEQUIN: CERAMIC PLATE BROWN REFLECTIVE GLASS PVC INSULATION RAW MATERIAL: PVC SKIRTING: PLASTIC ZIP ፡ IRON CLAMP እና የተለያዩ የመገልገያ ዕቃዎች እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጋላፊ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች የመጠጥ ውሃ ግዥ ለመፈፀም ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአምራች ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና