ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: ሐዋሳ ጉ/ኮ/ቅ/ጽ/ቤት የማዳበሪያ ግዥ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

LOT 18 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የKUN25L-PRASYW የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ግዥ

Ethiopian Customs Commission: የተሽከርካሪ ጌጣጌጥ እቃዎች ግዥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ08/04/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ (auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኮስሞቲክስ፣ CCTV CAMERA፣ Aluminum Foil፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና ተሽከርካሪ በግልፅ እንዲሁም የልጆች የልደት እና ልዩ ልዩ እቃዎች፣ Color Full Writing Tablet፣ የህክምና እቃዎች እና የቴሌቪዝን ተገጣጣሚ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፡ ሀዋሳ ጉምሩክ/ኮ/ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ሻራ 6*4 ለመረት ምንጣፍ የምሆን በአንደኛ ደረጃ የሀገር ዉጭ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና