ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተርሳይክሎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ የኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ 3 ያገለገሉ ባዶ ኮንቲነር(40fit)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ሸቀጣሸቀጥ ልዩ ልዩ)፣ ምግብ ነክ፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና መረጃ ያልተገኘላቸው የመኪና አካላት እና ሌሎች ዕቃዎች፣ Printed Paper in Sole Board Sheet with Eva እና 1 ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ክር (thread)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ እና አዳዲስ አልባሳት በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አልባሳት እና ኮስሞቲክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ስፔርፓርት እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የCCTV ካሜራ ሙሉ ዝርጋታና ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 10 መሠረት የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና