ጉምሩክ ጨረታ በኢትዮጵያ የሚወጡ የጉምሩክ ጨረታዎችን (Ethiopian Customs Tenders) ይከታተሉ። በጉምሩክ ጨረታ ራሱን የቻለ ዘርፍ አለን። አዳማ ጉምሩክ ጨረታ, ሞጆ ጉምሩክ ጨረታ, ጅግጅጋ ጉምሩክ ጨረታ, ኮምቦልቻ ጉምሩክ ጨረታ, አዋሽ ጉምሩክ ጨረታ, ድሬደዋ ጉምሩክ ጨረታ, ቃሊቲ ጉምሩክ ጨረታ, ሐዋሳ ጉምሩክ ጨረታ ወዘተ.

ጉምሩክ ጨረታ (በቅርብ የወጡ)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅና ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ የስፌት የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የእርሻ ትራግተር እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ማሻሻያ አውጥቷል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የንፅህና መጠበቂያ እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Kitchen Equipment and Household Appliance

ጉምሩክ ጨረታ አዳማ ጉምሩክ ጨረታ መኪና