Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በወላይታ ዞን የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን የውሃ መውረጃ ዲች (Drainage) ግንባታ እና የኮብል ስቶን ማንጠፍ (Cobble Stone) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአካባቢ የተደራጁ ማህበራት ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢትዮጵያ ከ መንግሥት በወላይታ ዞን የአረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት መደበኛ ፕሮግራም ማለትም፡- LOT 1

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 የደጃች ገነሜ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 የደጃች ገነሜ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፦

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 02, 07 እና 08 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡_ 09/2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 02, 07 እና 08 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ

Ministry of Revenue: MTO 1 Purchasing of Ground Partition

Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eb45ad47-98f2-4a8b-881d-90b6f395dd5c/open Lot Information Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-0843-2018-PUR Object of Procurement: MTO 1 Purchasing

የጌዴኦ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ህንፃ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድረው ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጌዴኦ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ህንፃ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድረው ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡- ደረጃቸው BC-6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾች የ2018 ዓ/ም የሥራ

ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የውሃ ጉድጓድ ማስቆፈር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ ከፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በአጋርነት የሚሰራ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃታ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የካናል ግንባታ ስራ፣ የተለያዩ የድጋፍ ግንቦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃታ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ሎት 1 የካናል ግንባታ ስራ ሎት 2 የተለያዩ የድጋፍ

Darimu Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Rehabilitation and Expansion of a Small-scale Irrigation Project in Wachale Kebele, Darimu Woreda, Ilu Aba Bor Zone, Oromia Region.

Ethiopian Herald (Mar 13, 2026) RE-INVITATION FOR BID (RIFB) Procurement Reference Number: ET-OROMIA DARIMU.- FSRP-517265-CW-RFB/25  Project Category: Construction of Small-Seale Irrigation Projects Darimu Woreda Agriculture and Land Office intends to apply

በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ሥራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የግንባታ ተቋራጮች ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር .የካ/ዲ/ግ/ስ/ጽ/ቤት002/2018ዓ.ም በየካ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሰራቸዉ የግንባታ ሥራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት

The Ethiopian Insurance Corporation (EIC) Invites Wax-sealed Bids for the Construction of a Retaining Wall and Fence at its Gimbi Branch.

Ethiopian Herald (Mar 13, 2026) INVITATION TO BID Bid No. NCB/GF&RCP/006/2026 TO: ALL CONTRACTORS OF CATAGORY GC/BC CLASS 4 & ABOVE 1. The Ethiopian Insurance Corporation (EIC) has budget to

በአራዳ ክ/ከተማ ስር የሚገኘው ቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ስራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ ስር የሚገኘው ቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ስራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት

Oromia Roads and Logistics Bureau: Procurement of Road Construction and Rehabilitation Work

Government (Mar 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/52a78fb5-e1a8-4431-8345-d63d93254549/open  Invitation to Bid  Procurement of Road Construction and Rehabilitation Work Procurement Reference

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የእናቶች እና ወሊድ ብሎክ ልማት ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ3 /07/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ማተርናል

Addis Ababa Water and Sewerage Authority Would Like To Procure Building and Facility Construction and Maintenance Services

Government (Mar 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3f2f4fcd-28ac-49b0-a0a5-c6168dc2dce9/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Water Supply and Sanitation

Ethiopian Wildlife Conservation Authority Would Like To Procure Building Construction

Government (Mar 13, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6e79a404-a42c-4fff-a937-b5cb0612b5e1/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Building Construction” Procurement Reference

Ethiopian Roads Administration: Shekusen-Mersu Periodic Maintenance Road Project

Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f3fd4ac8-1dda-427e-8c34-c38eb66650ad/open Reference Number: ERA-NCB-W-0093-2018-BID-Open Lot Reference: ERA-50 Procurement Information Procurement Type:

Positive Action for Development (PAD) Invites Bids for the Supply, Installation, and Commissioning of Hybrid Solar Pumping Systems (Lots 1 & 2) and Construction of Latrines and a Maternity Waiting Room (Lots 3 & 4) in Oromia and Amhara Regions.

2merkato.com (Mar 13, 2026) A. INVITATION TO TENDERReference Number: PAD/010/26 INVITATION TO TENDER Invitation to Tender for the Supply, Installation, Testing, and Commissioning of Hybrid Solar Pumping Systems for Lelisa

The Benishangul Gumuz Regional State, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Invites Sealed Bids for the Construction of a 37-meter Span Boka River Medium Bridge in Sedal Woreda, Kamash Zone.

World Bank (Feb 26, 2026) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE (SPN) Request for Bid_Small Works Country: [Ethiopia] Project: [Benishangul gumuz regional state, Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II)] Loan No: [IDA- 75190] Contract Title:- [Procurement

Addis Ababa Science and Technology University :Renovation, Maintenance and Modification of Different Works of Student Services Facility

Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7446d38f-fc55-499f-8a02-af72adaf9382/open Reference Number: AASTU-NCB-W-0028-2018-BID-Open Lot Reference: AASTU/NCB/W/050/2018/BID Procurement Information Procurement Type:

The Ministry of Finance (MoF) Invites Sealed Bids for the Civil Works Construction, Supply, Installation, and Commissioning of Electromechanical Equipment (solar Pumps) at 28 Sites in Amhara, Afar, Oromia, and Benishangul-Gumuz Regions.

World Bank (Feb 27, 2026) Specific Procurement Notice (SPN)Request of Bids for Works NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB)Loan No./Credit No./ Grant No.: IDA-E0100 RFB Ref No: -ET-MOF-509927-CW-RFB Country: – The Federal