የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ

የመኪና ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አፍሪካን ኔትወርክ ፎር ዘ ፕሪቬንሽን ኤንድ ፕሮቴክሽን አጌንስት ቻይልድ አቢዩዝ ኤንድ ኔግሌክት (አንፕካን) ከቴር ደስ ሆምስ ኔዘርላንድ ጋር በመተባበር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እየተገበረ ላለዉ የሰብዓዊ ድጋፍ ስራ የሚዉል ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል

የመኪና ግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አፍሪካን ኔትወርክ ፎር ዘ ፕሪቬንሽን ኤንድ ፕሮቴክሽን አጌንስት ቻይልድ አቢዩዝ ኤንድ ኔግሌክት (አንፕካን) –ኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረሰብ

ኤንዳ ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ካቢን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኤንዳ ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ካቢን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም:- 1.

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገለ ተሽከርካሪዎች፣ በቁርጥራጭ መልክ የሚወገዱ የተለያዩ ተሸከርካሪዎች እና ንብረቶች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገለ ተሽከርካሪዎች፣

የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች፣ ትራክተሮች እና ሞተር ሳይክሎች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች፣ ትራክተሮች እና ሞተር ሳይክሎች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ

አብዲ ጉዲና ኃላ/የተ/የፋይናንስ ህብረት ስራ ዩኒየን ዶልፊን ቫን (Dolphin Van) 2006 ሞዴል፣ ሲልቨር ከለር እና ጥሩ ይዞታ ያለውን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡– AGECU..01/2017 ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ዶልፊን ቫን (Dolphin Van) የመኪና ሽያጭ ድርጅታችን አብዲ ጉዲና ኃላ/የተ/የፋይናንስ ህብረት

ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል ህዝብ አንድ መኪና፣ የፅዳት እቃዎች የአገለገሉ የተለያዩ እቃዎች መሸጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 007/2017 ለፐብሊከ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 ህዝብ አንድ መኪና ሎት 2 የፅዳት እቃዎች ሎት 3

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አይሱዙ ኤንፒር የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት 3000 ሄክታር መሬት፣ ላንድ ክሩዘር ደብል ጋቢና ፒክ አፕ፣ ቶዮታ ሀይሉክስ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመጀመሪያ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪዎች በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው

ንብ ኢንተርናሽናል ባንከ አ.ማ. የቢሮ ህንፃና መጋዘን፣ የፕላስቲክ ሺት እና ቦርሳ ማምረቻ ማሸን፣ መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት፣ ቡና ማቀነባበሪያ መጋዘን፣ B+G+2 መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ህንፃ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ንብ ኢንተርናሽናል ባንከ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን

ብርሃን ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪዎች እና የመኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፣ 1147/2011

ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው  የነበሩ ከደንበኞች የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ፕላስቲክ ነክ የሆኑና ያልሆነ፣ ስፖንዳ፣ ራዲያተር፣ ገቢናዎች፣ ጎማዎችና ቸርኬዎች ወዘተ.. ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው  የነበሩ ከደንበኞች የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ፕላስቲክ

የUNHCR (የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

የUNHCR (የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር) ያገለገሉ ተሸርካሪዎችና እቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቢ ዲ አር ኤም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር በአዲስ አበባ፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ–ግጨ/009/2017 ተቋማችን የተለያዩ ዓይነት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት የዕቃው ዓይነት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ

ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላትን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ. አይስዙ ኤንፒር ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/24 ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን /የተለወጡ/ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014-የመኪና ጨረታ -
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2013--
የመኪና ጨረታ 2014
የመኪና ጨረታ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014