የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ

የመኪና ጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡– ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአይ ዲ ሲ ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ግንባታዎች፣ የኤሌክትሪክ ስራዎች፣ ተሽከርካሪዎች እና የቁም እንስሳት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአይ ዲ ሲ ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ለሰው የብድር ገንዘብ አመላለስ በዋስትና የያዘውና

በድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አዜብ አማኑኤል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል

የኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የእርሻ ትራግተር እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሶስተኛ ዙር የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር (03/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61

ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የገ/ማህበር ያገለገለና እየሰራ ያለ ዊል ኤክስካቫተር /Wheel Excavator/ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ያገለገለ የዱሳን ዊስ ኤክስካቫተር Wee Excavator/ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የገ/ማህበር ክዚህ በታች የተገለጸውን ያገለገለና እየሰራ ያለ ዊል ኤክስካቫተር

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አቶ አብይ አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሞሚና ሰዒድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል

Development Bank of Ethiopia Wants to Sell Different Collateral Property

Development Bank of EthiopiaAuction Announcement The Development Bank of Ethiopia wishes to sell the collateral property specified in the table

አፍሪካን ኔትወርክ ፎር ዘ ፕሪቬንሽን ኤንድ ፕሮቴክሽን አጌንስት ቻይልድ አቢዩዝ ኤንድ ኔግሌክት (አንፕካን) ከቴር ደስ ሆምስ ኔዘርላንድ ጋር በመተባበር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እየተገበረ ላለዉ የሰብዓዊ ድጋፍ ስራ የሚዉል ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል

የመኪና ግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አፍሪካን ኔትወርክ ፎር ዘ ፕሪቬንሽን ኤንድ ፕሮቴክሽን አጌንስት ቻይልድ አቢዩዝ ኤንድ ኔግሌክት (አንፕካን) –ኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረሰብ

ኤንዳ ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ካቢን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኤንዳ ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረን ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ካቢን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም:- 1.

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገለ ተሽከርካሪዎች፣ በቁርጥራጭ መልክ የሚወገዱ የተለያዩ ተሸከርካሪዎች እና ንብረቶች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገለ ተሽከርካሪዎች፣

የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች፣ ትራክተሮች እና ሞተር ሳይክሎች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያሉ ተሽከርካሪዎች (መኪናዎች፣ ትራክተሮች እና ሞተር ሳይክሎች) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ

አብዲ ጉዲና ኃላ/የተ/የፋይናንስ ህብረት ስራ ዩኒየን ዶልፊን ቫን (Dolphin Van) 2006 ሞዴል፣ ሲልቨር ከለር እና ጥሩ ይዞታ ያለውን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡– AGECU..01/2017 ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ዶልፊን ቫን (Dolphin Van) የመኪና ሽያጭ ድርጅታችን አብዲ ጉዲና ኃላ/የተ/የፋይናንስ ህብረት

ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል ህዝብ አንድ መኪና፣ የፅዳት እቃዎች የአገለገሉ የተለያዩ እቃዎች መሸጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 007/2017 ለፐብሊከ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል ሎት 1 ህዝብ አንድ መኪና ሎት 2 የፅዳት እቃዎች ሎት 3

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አይሱዙ ኤንፒር የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት 3000 ሄክታር መሬት፣ ላንድ ክሩዘር ደብል ጋቢና ፒክ አፕ፣ ቶዮታ ሀይሉክስ በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመጀመሪያ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪዎች በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው

ንብ ኢንተርናሽናል ባንከ አ.ማ. የቢሮ ህንፃና መጋዘን፣ የፕላስቲክ ሺት እና ቦርሳ ማምረቻ ማሸን፣ መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት፣ ቡና ማቀነባበሪያ መጋዘን፣ B+G+2 መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ህንፃ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ንብ ኢንተርናሽናል ባንከ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን

ብርሃን ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪዎች እና የመኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፣ 1147/2011

ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው  የነበሩ ከደንበኞች የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ፕላስቲክ ነክ የሆኑና ያልሆነ፣ ስፖንዳ፣ ራዲያተር፣ ገቢናዎች፣ ጎማዎችና ቸርኬዎች ወዘተ.. ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው  የነበሩ ከደንበኞች የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ፕላስቲክ

የUNHCR (የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

የUNHCR (የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር) ያገለገሉ ተሸርካሪዎችና እቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቢ ዲ አር ኤም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር በአዲስ አበባ፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014-የመኪና ጨረታ -
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2013--
የመኪና ጨረታ 2014
የመኪና ጨረታ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2014