ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ከሁሉም ከ 17 ጋዜጣዎች ተሰብስቦ በድሬቴንደርስ ቀርቦላችኋል። በየቀኑ የሚወጡ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ጨረታዎችን በመከታተል በአነስተኛ ዋጋ መኪና ያግኙ፡፡ በቴለግራምና በኢሜይል ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ።

የዛሬና የትላንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ደቡብ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 23, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ደቡብ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የቀረበውን ባለቤትነቱ

Mana Murtii Aanaa Lumee Konkolaataa TOYOTAA Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 22, 2025) Beeksisa caalbaasii M/A/Mirgaa Obbo Takollaa W/Goorgis faa N-8 fi M/A/Idaa Dhaabbata Mohaammad H.M Abuziyaab jidduU

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ በስክራፕ (በቁርጥራጭ) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ በቁርጥራጭ ብረታ ብረት የሚወገዱ የተለያዩ መጠን ያላቸው ያገለገሉ የውሃ ቆጣሪ (በስቲል የሚወገድ) የተለያዩ መጠን ያላቸው ያገለገሉ DCI ቧንቧዎች እና ያገለገሉ ሞተርና ፖምፕ (በካስት የሚወገድ)፣ የተለያዩ ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ከነመዳሪዎች፣ ቸርኬዎች፣ ፍላፖች፣ የተሽከርካሪና የማሽነሪ መለዋወጫዎች፣ የሽንት ቤት ሳቶፖን ያገለገሉ የህክምና መገልገያ ንብረቶች እና ሌሎችም) ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 23, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ተሽከርካሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 22, 2025) Invitation for Bid ተሽከርካሪ (2) Lot Information Procurement Reference Number: NISS-NCB-G-1198-2017-PUR Object of Procurement: ተሽከርካሪ (2)

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ምግብ ነክ፣ መነፅር (የእይታ መሳሪያ) እና 3 ያገለገሉ ባዶ ኮንቲነር(40fit) እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ክር(thread)፣ ሸቀጣሸቀጥ እና 3 ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በደቡብ ኢት/ክልላዊ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ፣ ተሸከርካሪዎች፣ የግብርና ማሽኖችን ለተለያዩ ሥራ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉና የተለያዩ ብረታ ብረት በሚገኘበት ይዞታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

The International Labour Organization (ILO) Would Like to Sell (5) Vehicles on a Competitive Bidding

Reporter (May 21, 2025) Duty-Free Vehicles for Sale The International Labor Organization (ILO) would like to sell the following five

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 21, 2025) ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ፡– የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ፡– ተክለብርሃን አምባዬ መካከል ስላለው የፍትሐብሔር አፈጻጻም የገንዘብ

የቤቱ ስፋት 43.79 ካ.ሜ የሆነ ባለሁለት መኝታ ኮዶሚኒዬም ቤት እና ተሸከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 21, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት አቶ ደፋር ብርሳዊ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የኔነሽ ከማል መካከል ስላለው

የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በሃገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 21, 2025) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ያገ/ን/ሽ/ግጨ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፁትን

ብርሃን ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪዎች/ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 21, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች

ኢንተርናሽናል ሶልዳሪቲ ፋውንዴሽን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

2merkato.com (May 21, 2025) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ግዢ ግልፅ ጨረታየጨረታ ማጣ ቁ.003/2025 ኢንተርናሽናል ሶልዳሪቲ ፋውንዴሽን በ1970 የተቋቋመ የልማት ድርጅት

ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የቡና ምርት ማከፋፈል እና ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-04/2017 ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ በቡና ኤክስፖርት ዝግጅትና ክምችት አገልግሎት

በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ዳምፕ ትራክ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2025)  ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- 3/2017  በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ በቴለግራም ወይም በኢሜይል ኢንዲደርስዎ ከዚህ በታች ይመዝገቡ፡፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Faqs

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2013, ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2017