ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ከሁሉም ከ 17 ጋዜጣዎች ተሰብስቦ በድሬቴንደርስ ቀርቦላችኋል። በየቀኑ የሚወጡ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ጨረታዎችን በመከታተል በአነስተኛ ዋጋ መኪና ያግኙ፡፡ በቴለግራምና በኢሜይል ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ።

የዛሬና የትላንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የሆኑ ስክራፕ ያደረጉ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ስክራፕ ያደረጉ ተሽከርካሪዎች በጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር PPS/NVP_1FBI/09/09/2017 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት

ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ.የተወሰነ ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፣ ኮምባይነሮች እንዲሁም መኪና እና የእርሻ መሳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2025) ጨረታ ማስታወቂያ  ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ.የተወሰነ ያገለገሉ የእርሻ ትራክተሮች፤ ኮምባይነሮች እንዲሁም መኪና እና

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የተለያዩ ንብረቶች መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 18, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ Ref. No/ቁጥር:- HMF/HO/1107/2025 ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የተቋሙ ንብረት የሆኑት

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን የተለያዩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 18, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር

ብርሃን ባንክ አ.ማ አራት ያገለገሉ አዉቶሞቢሎች መቀሌ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 18, 2025) ያገለገሉ አዉቶሞቢሎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፋ/አ–14/17 ብርሃን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለፁትን አራት ያገለገሉ

አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ቻንሲ ቁጥር LCN64ED50M0097133፣ የሞተር ቁጥር LFB479Q*170300359 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 18, 2025) የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ /0007/2025 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ይዞታ ላይ የሚገኝ

ሕብረት ባንክ አ.ማ ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 18, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ በኢምፔርያል ቅርንጫፍ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 18, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ

ዳሽን ባንክ አ.ማ የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ፋብሪካ እና ተሸከርካሪ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 18, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው

ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 18, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/025/2017  ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታና አሁን በሚገኝበት ይዞታ ላይ እንዳለ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 18, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 18, 2025) የጨረታ ቁጥር ግፋዳ አፋማ/005/2017 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ድጋሚ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2017 ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ከዚህ

ዳሸን ባንክ አ.ማ የፕሳስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ፋብሪካ እና ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (May 18, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/25 ዳሸን ባንከ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ ማሽነሪ እና ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን እንዲሁም ያገለገሉ ኮምፒዩተሮች እና ሌሎች የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Fortune (May 18, 2025) ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበረውን 19 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2)

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ በቴለግራም ወይም በኢሜይል ኢንዲደርስዎ ከዚህ በታች ይመዝገቡ፡፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Faqs

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2013, ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2017