ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ከሁሉም ከ 17 ጋዜጣዎች ተሰብስቦ በድሬቴንደርስ ቀርቦላችኋል። በየቀኑ የሚወጡ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ጨረታዎችን በመከታተል በአነስተኛ ዋጋ መኪና ያግኙ፡፡ በቴለግራምና በኢሜይል ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ።
የዛሬና የትላንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አውቶቢስ መኪና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 31, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለ መብቶች 1ኛ መሀቡብ ሙስጠፋ 2ኛ/ ሰሚራ ሙስጠፋ 3ኛ/ ዚያዳ ሙስጠፋ 4ኛ/ ነኢማ
ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ
የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የመጀመሪያ ጊዜ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0038/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ንብረቶች በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ
ላፓልማ ኃ.ተ.የተ የግል ማህበር ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪ እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የማሽኖችና ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሰንዳፋ ከተማ በንጋት ኮርፖሬትና ሌሎች ባለአክስዮኖች የተቋቋመው ላፓልማ
የተለያዩ ንብረቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቐለ ሪጅን ንብረት የሆኑት የተለያዩ ቀላልና መካከለኛ ያገለገሉ 3 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር መቐ/ሪ/ን/ማ/05/2018 – ሎት-5 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቐለ ሪጅን ንብረት የሆኑት የተለያዩ ቀላልና
የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሲኖትራክ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብቶች 1ኛ አቶ መሰለ ገዴቦ 2ኛ አቶ ዘነበ ብርሃን የፍ/ባለዕዳ ፋራት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል
ዳሽን ባንክ Toyota Yaris (Compact) 2010 G.C የተመረተ አውቶሞቢል ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/037/25 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ታህሳስ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማራዘሚያ አድርጓል
Reporter(Dec 28, 2025) ለሚመለከተዉ ሁሉ ያገለገሉ የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ስለማሳወቅ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት እሁድ ታህሳስ 5
ሕብረት ባንክ አ.ማ አውቶሞቢል ኮሪያ ሀዩንዳይ ቱክሰን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ008/2018 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትናነት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 28, 2025) የመጀመሪያ ጊዜ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0038/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን
The Development Bank of Ethiopia Intends to Sell Different Properties
Reporter(Dec 28, 2025) BID ANNOUNCEMENT The Development Bank of Ethiopia intends to sell the following properties that it has acquired
ዳሽን ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Dec 28, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/037/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ በቴለግራም ወይም በኢሜይል ኢንዲደርስዎ ከዚህ በታች ይመዝገቡ፡፡
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Faqs
