Addis Zemen(Dec 29, 2025)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀው መስፈርት መወዳደር ይቻላል::

1) ተጫራቾች ዝርዝር የመጫረቻ ሰነድ በጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት 15 ተከታታይ ቀናት ብር 1500(አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር ) በመክፈል ከአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ///አሰ//የስራ ሂደት ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡

2) ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 20,000(ሃያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ከፍያ ትዕዛዝ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

3) ጨረታው የሚከናወነው ህጋዊ ተጫራቾች በተገኙበት በማዕከሉ ግቢ ይከናወናል

4) ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ቅጥር ግቢ ይከናወናል፡፡

5) የጨረታ መክፈቻ በበዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡

6) ማንኛውም ተጫራች ለመጫረት ወይም ለመግዛት የፈለገውን ዕቃ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ካላስያዘ መወዳደር አይችልም፡፡

7) ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዘው ገንዘብ ለተሸናፊው የጨረታው ሂደት እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚመለስ ይሆናል፡፡

8) ማንኛውም ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃዎች ካሸነፈበት ቀን 5(አምስት ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ ፈጽሞ ማንሳት ግዴታ አለበት፡፡

9) ከላይ በተራ ቁጥር 8 በተገለጸው መሠረት በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ሙሉ ክፍያ አጠናቀው ያሸነፈውን እቃ ባያነሱ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለመንግስት ገቢ ሆኖ በድጋሜ ለጨረታ የሚቀርብ ይሆናል::

10) /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

11) ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ///አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ክፍል ወይም በስልክ ቁጥር 046 884 1883 / 046 881 0322 / 046 881 1598 ወይም 0913 034 259 / 0912 765 085 / 0913 820 570 በመደወል መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ፡፡

የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል

{ document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { if (el.closest('#job-detail-content')) { el.style.display = 'none'; } }); }); // Also hide the action buttons const actions = document.querySelector('.job-actions'); if (actions) actions.style.display = 'none'; // Restore after printing (attach listener BEFORE calling print) window.addEventListener('afterprint', function restore() { selectorsToHide.forEach(selector => { document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { el.style.display = ''; }); }); if (actions) actions.style.display = ''; window.removeEventListener('afterprint', restore); }, { once: true }); // Now trigger the print dialog window.print(); } function downloadJobPDF() { printJobDetails(); }