ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ከሁሉም ከ 17 ጋዜጣዎች ተሰብስቦ በድሬቴንደርስ ቀርቦላችኋል። በየቀኑ የሚወጡ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ጨረታዎችን በመከታተል በአነስተኛ ዋጋ መኪና ያግኙ፡፡ በቴለግራምና በኢሜይል ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ።

የዛሬና የትላንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የህዳሴ ትራንስፖርት እና ንግድ አክሲዮን ማህበር የሆነው የቶዮታ ቪትስ አውቶሞቢል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 22, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ንብረትነቱ የህዳሴ ትራንስፖርት እና ንግድ አክሲዮን ማህበር የሆነው የዮታ ቪትስ አውቶ ሞቢል፦

Development Bank of Ethiopia Wishes to Sell Gatepro Corrugated Iron Sheet Factory, Building Construction, Electrical Works, Machinery, Materials, Office Furniture and Equipment, Raw Materials and Product Inventory

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 22, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰሚራ መሃመድ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጅላሉ ኑሩ መካከል ስላለው የፍርድ

2 ብሎክ ማሽን እና አንድ ክሬን 30 ቶን የሚያነሳ (cover Lead Crane) ማሽን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 20, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አበባ ብርሃኔ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብርሃም ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጫማ እና የቆዳ ማምረቻ ፋብሪካ (በትግበራ ላይ ያለ)፣ የህንፃ ግንባታዎች፣ ማሽነሪዎች እና የኤልክትሪክ ሥራዎች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 20, 2025)  የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለኤም ዋይ ሹዝ ኤንድ ሌዜር ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለሰጠው

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ሱዙኪ አውቶሞቢል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 20, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 20, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 19, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ወ/ሮ ገነት ዘርጋዬ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ፈቃዱ ጉግሳ መካከል ስላለው

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በቃሊቲ እና በገላን መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች በሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 18, 2025) በቃሊቲ እና በገላን መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/03/2017

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ያገለገሉ አሮጌ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2025) ያገለገሉ አሮጌ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ለ2ኛ ጊዜየወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ

የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ምዕራብ ምድብ ችሎት መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2025) 2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ዘርትሁን ድንሳ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አይቲኤንኤል– ኤልሳሚክስ ጄቪ (1TN-ELSAMEX) መካከል

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በቃሊቲ እና በገላን መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች በሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 17, 2025) በቃሊቲ እና በገላን መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/03/2017

ደቡብ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ ባለቤትነቱ የራሱ የሆኑትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 17, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ደቡብ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የቀረቡትን ባለቤትነቱ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋቴፕሮ ቆርቆሮ ፋብሪካ የህንፃ ግንባታዎች፣ የኤልክትሪክ ስራዎች፣ ማሽነሪዎች፣ ቁሳቁሶች፣ የቢሮ ዕቃዎችና መገልገያዎች፣ የጥሬ ዕቃና የምርት ክምችት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 16, 2025) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለጋቴፕሮ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በዋስትና የያዘውና

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ በቴለግራም ወይም በኢሜይል ኢንዲደርስዎ ከዚህ በታች ይመዝገቡ፡፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Faqs

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2013, ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2017