ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ከሁሉም ከ 17 ጋዜጣዎች ተሰብስቦ በድሬቴንደርስ ቀርቦላችኋል። በየቀኑ የሚወጡ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ጨረታዎችን በመከታተል በአነስተኛ ዋጋ መኪና ያግኙ፡፡ በቴለግራምና በኢሜይል ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ።
የዛሬና የትላንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የህዝብ ማመላለሻ መኪና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur (Apr 21, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አባ ግሮሰሪ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አያና ምህረት 3ቱ እራሳቸው መካከል
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ LED LIGHT፣ ALUMINUM PROFILE ፕላፕሌት፣ የድንኳን ሸራ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ቻርጀር ፒን እና ሎደር በግልጽ እንዲሁም COOKIES MACHNE፣ ተሽከርካሪ፣ ቻርጀር ፒን፣ ሪሞት ኮንትሮል፣ ሻምፖ እና ኮስሞቲክስ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 24/2017 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ
በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ፍ/ቤት የፍታብሔር ዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ዋና የሥራ ሂደት የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2025) በአፈ/ከሳሽ ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሳሙኤል ብርሃኔ መካከል ስላለው
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ክር (Thread)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ እና 3 ተሸከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ፣ 15 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች እና 1 ተሸከርካሪ በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ቁጥር 33/2017 እና ሃራጅ ቁጥር 18/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ
በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች እና የተለያዩ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን በሽያጭ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት በሽያጭ መለያ
ወጋገን ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 23, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ
Continue Reading ወጋገን ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሲንቄ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 23, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/022/2017 ሲንቄ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (216 /1992) (እንደተሻሻለው) እና አዋጅ ቁጥር
Continue Reading ሲንቄ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋቴፕሮ ቆርቆሮ ፋብሪካ የህንፃ ግንባታዎች፣ የኤሌከትሪክ ሥራዎች፣ ማሸነሪዎች፣ ቁሳቁሶች፣ የቢሮ ዕቃዎችና መገልገያዎች፣ የጥሬ ዕቃና የምርት ክምችት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 22, 2025) ሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሊጋቴፕሮ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በዋስትና የያዘውና ከዚህ በታች
የህዳሴ ትራንስፖርት እና ንግድ አክሲዮን ማህበር የሆነው የቶዮታ ቪትስ አውቶሞቢል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 22, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ንብረትነቱ የህዳሴ ትራንስፖርት እና ንግድ አክሲዮን ማህበር የሆነው የዮታ ቪትስ አውቶ ሞቢል፦
Continue Reading የህዳሴ ትራንስፖርት እና ንግድ አክሲዮን ማህበር የሆነው የቶዮታ ቪትስ አውቶሞቢል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Development Bank of Ethiopia Wishes to Sell Gatepro Corrugated Iron Sheet Factory, Building Construction, Electrical Works, Machinery, Materials, Office Furniture and Equipment, Raw Materials and Product Inventory
Ethiopian Herald (Apr 22, 2025) Auction Announcement The Development Bank of Ethiopia wishes to sell the collateral property specified in
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 22, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰሚራ መሃመድ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጅላሉ ኑሩ መካከል ስላለው የፍርድ
2 ብሎክ ማሽን እና አንድ ክሬን 30 ቶን የሚያነሳ (cover Lead Crane) ማሽን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 20, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አበባ ብርሃኔ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብርሃም ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ
Continue Reading 2 ብሎክ ማሽን እና አንድ ክሬን 30 ቶን የሚያነሳ (cover Lead Crane) ማሽን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጫማ እና የቆዳ ማምረቻ ፋብሪካ (በትግበራ ላይ ያለ)፣ የህንፃ ግንባታዎች፣ ማሽነሪዎች እና የኤልክትሪክ ሥራዎች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 20, 2025) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለኤም ዋይ ሹዝ ኤንድ ሌዜር ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለሰጠው
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 20, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
Continue Reading የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ሱዙኪ አውቶሞቢል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 20, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011
Continue Reading አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ሱዙኪ አውቶሞቢል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ በቴለግራም ወይም በኢሜይል ኢንዲደርስዎ ከዚህ በታች ይመዝገቡ፡፡
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Faqs
