ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ከሁሉም ከ 17 ጋዜጣዎች ተሰብስቦ በድሬቴንደርስ ቀርቦላችኋል። በየቀኑ የሚወጡ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ጨረታዎችን በመከታተል በአነስተኛ ዋጋ መኪና ያግኙ፡፡ በቴለግራምና በኢሜይል ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ።
የዛሬና የትላንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነት እና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘላለም አዲስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት እና ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን
Amref Health Africa Medical Collaboration Committee (AMREF CCM) Notifiy Extension of Bid Submission Deadline
EXTENSION OF BID SUBMISSION DEADLINE For the sale of used Vehicles & Motorcycles Tender Ref. No. 003/2024 This is to
The Development Bank of Ethiopia Wishes to Sell Milk Processing Factories with Building, Machinery, equipment & Furniture, vehicles, Auxiliary Tools, cattle, and Some Other related Items
Development Bank of Ethiopia Auction Announcement The Development Bank of Ethiopia wishes to sell the collateral property specified in the
ዳሸን ባንክ አ.ማ የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሃራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/021/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ግንባታዎች፣ የኤሌክትሪክ ሥራዎች፣ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች፣ ተሽከርካሪዎች፣ ግብአቶች እና የቁም እንስሳት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአይ ዲ ሲ ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በዋስትና የያዘውና
ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጄነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ቀላልና ከባድ እንዲሁም ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጄነራል ኢንሹራንስ አ.ማ Ethio Life and General Insurance S.C ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጄነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ
ኮንትኔንታል ትራንስፖርትና ጠቅላላ ንግድ አክስዮን ማህበር እያገለገለ ያለ የሚኒባስ ተሽከርካሪ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ እያገለገለ ያለ የሚኒባስ ተሽከርካሪ ሽያጭ ኮንትኔንታል ትራንስፖርትና ጠቅላላ ንግድ አክስዮን ማህበር እያገለገለ ያለ የሚኒባስ ተሽከርካሪ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
Continue Reading ኮንትኔንታል ትራንስፖርትና ጠቅላላ ንግድ አክስዮን ማህበር እያገለገለ ያለ የሚኒባስ ተሽከርካሪ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሲቪል ወርክስ አማካሪዎች ኃ/የተወሰነ የግል ማሕበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር CWCE/BID/001/2017 የሲቪል ወርክስ አማካሪዎች ኃ/የተወሰነ የግል ማሕበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክል ባሉበት ሁኔታ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ
ፍሪ-ኤል ኢትዮጵያ እርሻና እና ማቀነባበሪያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሦስት (3) የደረቅ ጭነት ተጎታች ተሳቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ፍሪ-ኤል ኢትዮጵያ እርሻና እና ማቀነባበሪያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርየሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሦስት (3) የደረቅ ጭነት ተጎታች ተሳቢዎች
በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2023 በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ኦሮሚያ ኢንሹራንስ አ.ማ. የሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ቅዳሜ ጥቅምት 23
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ቤት እና አውቶብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 መሠረት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ንብረቶች ባሉበት
Continue Reading አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ቤት እና አውቶብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ
Continue Reading የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ በቴለግራም ወይም በኢሜይል ኢንዲደርስዎ ከዚህ በታች ይመዝገቡ፡፡
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Faqs
