ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ከሁሉም ከ 17 ጋዜጣዎች ተሰብስቦ በድሬቴንደርስ ቀርቦላችኋል። በየቀኑ የሚወጡ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ጨረታዎችን በመከታተል በአነስተኛ ዋጋ መኪና ያግኙ፡፡ በቴለግራምና በኢሜይል ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ።

የዛሬና የትላንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር-EMPBC/OT/NCB/PD/07/2016 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የቤትና የጭነት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ፣ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶች እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (ቁጥር AP-02/2024/25) የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በብድር መያዣ የያዛቸውን በሠንጠረዥ 1 ላይ የተዘረዘሩትን ለንግድ

Baankiin Siinqee W.A Mana Jireenyaa, Mana Daldala & Tiraaktara Caalbaasiin Gurguruu Barbaada

  Iluu Abbaa Boor Beeksisa Caalbaasii Lakk.BS/KTS/Caalbaasii/002/2017 Baankiin Siinqee W.A bu’ura Aangoo Labsii 97/1990, 216/1992 (akka Fooyya’eetti) fi 1147/2011 tiin

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች

ኦኬ ቦትሊንግ ኤንድ ቢቨሬጅ አ.ማ በውሃ ፋብሪው መጋዘን የሚገኙ በአገልግሎት ላይ ያልዋሉ አዳዲስ እና በመጠኑ ያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (ቁጥር ኦኬ/001/2017) ኦኬ ቦትሊንግ ኤንድ ቢቨሬጅ አ.ማ በውሃ ፋብሪው መጋዘን የሚገኙ በአገልግሎት ላይ ያልዋሉ አዳዲስ እና በመጠኑ

African Union Commission Now Invites Sealed Bids from Interested Individuals or Organizations to Participate in the Public Sale of Different Vehicle Plus Printing and Office Supplies

CST Ethiopia is Inviting Qualified Vendors to Submit Bids for the Supply of Two Used Toyota Land Cruiser J76 Series Hardtop Vehicles to Support Our Operations and Logistical Needs Across Various Field Environments in Ethiopia

የኖርዝ ኢስት የዕቃና የጉምሩክ አስተላላፊ ማህበር ተሽከርካሪውን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኖርዝኢስት የዕቃና የጉምሩክ አስተላላፊ ማህበር ንብረት የሆነውን፣ የተሽከርካሪው ዓይነት አውቶሞቢል የተሽከርካሪ ሞዴል የሻንሲ ቁጥር KAC51FPWU136019 የተሰራበት ዘመን

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ

የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን Toyota Pickup Double Cab/ቶዩታ ፒካፕ ድርብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን፤ 1. Toyota Pickup double cab/ቶዩታ ፒካፕ ድርብ (ሞዴል: LNI66L-

ኤስ.ጂ.ቢ. ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር ሚኒባስ፣ ሃይሩፍ እና ቅጥቅጥ አይሱዙ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችን አጫርቶ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፣ የኤስ.ጂ.ቢ. ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የዳይሬክተሮች ቦርድ፣በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በተሰጠው ስልጣን መሠረት፣ በአዲስ አበባ

አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና የተለወጡ አሮጌ የተሽከርካሪ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭትና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. በዋስትና የተያዙ ተሸከርካሪዎች እና የመኖሪያ ቤቶች በሐራጅ መሸጭ ይፈልጋል

የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 1. አቶ ዮናታን ለማ ታደሰ 2 ወ/ሮ ለተጊዮርጊስ አረፈዓይኔ ተስፋሚካኤል ከንስር ማይክሮ ፋይናንስ (አ.ማ) የተበደሩትን ብድር

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ንብረቶችን ማለትም Tubeless Tyres፣ Base Oil፣ Laminated Flooring Tiles፣ Sodium Laury Ether Sulfate፣ Spare Part፣ Instant Dry Yeast፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ እስክሪፕቶ (pen) and Baby Feeding Small እና ዱቄት ቀለም እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተተዉ እቃዎች ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግ-21/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ በቴለግራም ወይም በኢሜይል ኢንዲደርስዎ ከዚህ በታች ይመዝገቡ፡፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Faqs

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2013, ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2017