ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2014 ከሁሉም ከ 13 ጋዜጣዎች ተሰብስቦ በድሬቴንደርስ ቀርቦላችኋል። በየቀኑ የሚወጡ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ጨረታዎችን በመከታተል በአነስተኛ ዋጋ መኪና ያግኙ፡፡ በቴለግራምና በኢሜይል ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ። ዋጋችን በአመት 2000 ብር ቢሆንም መኪና ጨረታ ለመከታተል በ 1,000 ብር አመቱን ሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን በሙሉ ይከታተሉ፡፡

የዛሬና የትላንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2015

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በ2017 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የቶዮታ 1HZJ 79 መኪና መለዋወጫ፣ የቮልቮ መኪና መለዋወጫ፣ የአይሱዙ ኤፌሳር መኪና መለዋወጫ፣ አላቂ የጋራዥ የመኪና ዕቃዎች፣ የዳቦ እና የጀነሬተር መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ ግ/ጨ/ቁጥር – 01/2017 ዓ.ም በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በ2017 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፈትለወርቅ ግርማይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ግርማይ ዘሚካኤል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደ/ቤት

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ 5L ሚኒባሶች ብዛት 1፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3፣ አይሱዙ የደረቅ ጭነት (NPR) ብዛት አንድ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ 5L ሚኒባሶች ብዛት 1፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3፣ አይሱዙ የደረቅ ጭነት (NPR) ብዛት አንድ

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አቶ ጥላሁን የኋላሸት እና በፍ/ባለዕዳ ብርክ ግዛው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤትየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 035/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅጽ ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፤ ሞተርሳይክሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ ቀደም ሲገለገልባቸው የነበሩ በርካታ ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪዎች፣ ቀላል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችን እና ቁርጥራጭ ብረቶችን በስክራፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝአገልግሎታቸውን የጨረሱ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች እና ቀላል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች (Auxillary Equipments) በቁርጥራጭ ብረትነት ስመሸጥ የተዘጋጀ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ትራክተር ማሽነሪ ከነተቀፅላዎቹ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት አከራይቶት የነበረውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ትራክተር ማሽነሪ ከነተቀፅላዎቹ

Austrian Embassy Development Cooperation Invites Eligible Bidders for the Procurement of Vehicles for Sale

VEHICLE FOR SALE The following private vehicle, which was imported duty-free and was used by a Diplomat at the Austrian

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ በቴለግራም ወይም በኢሜይል ኢንዲደርስዎ ከዚህ በታች ይመዝገቡ፡፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Faqs

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2013, ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2013