ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ከሁሉም ከ 17 ጋዜጣዎች ተሰብስቦ በድሬቴንደርስ ቀርቦላችኋል። በየቀኑ የሚወጡ ያገለገሉ ተሽከርካሪ ጨረታዎችን በመከታተል በአነስተኛ ዋጋ መኪና ያግኙ፡፡ በቴለግራምና በኢሜይል ይደርሶታል፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ።

የዛሬና የትላንት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2017

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በሀዲያ ዞን የዱና ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ መኪና፤ ሞተር ሳይክሎች እና ጄኔሬተር ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በሀዲያ ዞን የዱና ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ መኪና፤ ሞተር ሳይከሎች እና ጄኔሬተር ባሉበት

ስኬት ባንክ አ.ማ ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የባንኩን

ፍሬንድሺፕ ስፖርት አሶሴሽን (ኤፍ.ኤስ.ኤ) አንድ ያገለገለ ተሸከርካሪ እና አሥራ ሦስት ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 13, 2025) የጨረታማስታወቂያ ፍሬንድሺፕ ስፖርት አሶሴሽን (ኤፍ.ኤስ.ኤ) የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከታች የተገለጸውን አንድ ያገለገለ ተሸከርካሪ እና አሥራ

የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለስልጣን ንብረቶችን ሸጦ ለሰራተኞች መዋጮ ለማዋል ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቡኖ በደሌ ዞን ገቢዎች ባለስልጣን

የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Apr 12, 2025)  የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ተስፋዬ አበበ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ወ/ሮ ትዕግስት ተስፋዬ (5ሰዎች) መካከል ስላለው

የመኪና እና የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 13, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት ፍቅር ፀደቀ እና በፍ/ባለ ወ/ሮ አስካለ ጆርጅ መካከል ስላለው የፍርድ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ሱዙኪ አውቶሞቢል ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011

Dashen Bank Would Like to Invite Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Electrical Adding Machine and Isuzu NPR (for Conversion in to Cash Van)

Reporter (Apr 13, 2025) Fortune (Apr 13, 2025) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB)Open Tender NO.DBOT05124/25 Dashen Bank would like

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ሲኖ ትራክ ኤፍ ኤስ አር ደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ (2021) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 13, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ተሽከርካሪ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፋብሪካ ሕንጻ እና የቆዳ ማቀነባበሪያ ማሽነሪ፣ መኖሪያ ቤት እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 13, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች

ንጋት የሜካኒካል ምህንድስና አክሲዮን ማኅበር ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ፋብሪካ ሲገለገልባቸው የነበሩትን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 13, 2025)  የጨረታ ማስታወቂያ ንጋት የሜካኒካል ምህንድስና አክሲዮን ማኅበር (ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ፋብሪካ ሲገለገልባቸው የነበሩትን ሊፋን አውቶሞቢል፣

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 13, 2025) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት መኪና መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 12, 2025) በፍርድ አፈፃፀም ከሳሽ 1. አቶ አበበ ረጋሳ 2. ወ/ሮ ገነት መሪድ እና በፍርድ አፈፃፀም ተከሳሽ

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒከስና የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ ሞተሮች፣ እልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎች ባሉበት በሃራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

1 2 3 81

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ በቴለግራም ወይም በኢሜይል ኢንዲደርስዎ ከዚህ በታች ይመዝገቡ፡፡

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Faqs

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2013, ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ 2017