ጨረታ ማስታወቂያ 2017

ጨረታ ማስታወቂያ 2017

ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ጨረታ ማስታወቂያ 2017

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2018 በጀት አመት በስሩ ለሚገኙ ተቋማት ተገልጋዮችና ከጎዳና ለሚነሱ ዜጎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ሴ/ ህ / ማ /ጉ/ ቢሮ ( 06/001-004/2017) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2018 በጀት አመት በስሩ ለሚገኙ ተቋማት ተገልጋዮችና

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በወረዳ 10 ቢሪሞ ሜዳ የሚገኘውን G+1 ለንግድ ቤት የሚሆኑ የተለያዩ ሱቆችና ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውል የቢሪሞ ሱቅ ቁ.1 እና የቢሪሞ ሱቅ ቁ.2 አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SM 03/2017 በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በወረዳ 10 ቢሪሞ ሜዳ የሚገኘውን G+1 ለንግድ ቤት የሚሆኑ የተለያዩ ሱቆችና

ናሽናል ኮሌጅ ጠመንጃ ያዥ ካምፓስ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች አርምቼሮች፣ ወንበሮች፣ ፕሮጀክተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ኮምፒዩተሮች፣ ጠረጴዛዎች እና ልዩ ልዩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ኮሌጅ ጠመንጃ ያዥ ካምፓስ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች አርምቸሮች ወንበሮች ፕሮጀክተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ኮምፒዩተሮች፣ ጠረጴዛዎች እና ልዩ ልዪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን ዕቃዎች ከ10/10/2017

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የማዉንት ክሬን ትራክ ኪራይ 10 ቶን መሸከም የሚችል ለአንድ አመት የሚቆይ የማአቀፍ ስምምነት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025)  የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡- REBID/NCB/GOV/AAWSA/N-C-S001/2017 የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የማዉንት ክሬን ትራክ ኪራይ 10 ቶን መሸከም የሚችል ለአንድ አመት የሚቆይ የማአቀፍ ስምምነት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የቀላል ተሽከርካሪዎች የማሽኒንግ ስራዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር – NCB/GOVAAWSA/N-CS002/2017 የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በሶስተኛ ወገን የሚከናወን የቀላል ተሽከርካሪዎች የማሽኒንግ ስራዎች ሎት 1. ከባድ ተሽከርካሪዎች የማሸኒንግ ስራዎች ሎት 2. የመሳሪያዎች (ማሸኖች) የማሸኒንግ

Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of XRF (X-Ray Fluorescence) Instrument

Addis Zemen (Jun 17, 2025) Invitation for National Competitive BidReference Number: ECO-47/2017 Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the procurement of XRF (X-Ray Fluorescence) Instrument Hence, interested bidders who can fulfill the

ተስፋዬ ተሰማ ሺበሺ የተመሠከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተር (የሒሳብ ኣጣሪ) በመጣራት ላይ ያለው ድርጅት በይዞታው የሚገኘውን አንድ የግራናይት መቁረጫ ማሽን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025) በመጣራት ላይ ያለውን የይብራዛ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ንብረት ማስወገድ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/የት/2017 በመጣራት ላይ ያለው ድርጅት በይዞታው የሚገኘውን አንድ የግራናይት መቁረጫ ማሽን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for Supply of Different Types of Reinforcement Bar Under National Competitive Bidding-(NCB)

Addis Zemen (Jun 17, 2025) INVITATION FOR BIDIFB Reference No. ECWCT/NCB/PG/121/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Supply of different types of Reinforcement bar under National Competitive Bidding-(NCB). By

ተስፋዬ ተሰማ ሺበሺ የተመሠከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተር (ሒሳብ አጣሪ) በይዞታው የሚገኘውን ኮድ3-47976 እ.አ 2003 ጃን ስሪት ቶዮታ አውቶሞቢል፣ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025) በመጣራት ላይ ያለውን ጊዜ መሪ ማርኬቲንግ አ/ማ የአውቶሞቢል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/ጊመጨ/2017 በመጣራት ላይ ያለው ጊዜ መሪ ማርኬቲንግ አ/ማ በይዞታው የሚገኘውን ኮድ3-47976 እ.አ 2003 ጃን ስሪት ቶዮታ አውቶሞቢል፣ በጨረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ