ጨረታ ማስታወቂያ 2017

ጨረታ ማስታወቂያ 2017

ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ጨረታ ማስታወቂያ 2017

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ጀነሬተር ሞዴል Jt Power Type PF/280 KW= 80 KVA 100 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2025)  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10 በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ጀነሬተር ሞዴል Jt power Type PF/280 KW= 80 KVA 100 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ

በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ያገለገሉ ሁለት ጀነሬተሮች በሎት አንድ (1) እና ያገለገሉ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችና የተለያዩ ብረታ ብረቶች በሎት ሁለት (2) ባሉበት ሁኔታና ቦታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2025) ያገለገሉ ጀነሬተሮች እና ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECC‐JBO/01/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ያገለገሉ ሁለት ጀነሬተሮች በሎት አንድ (1) እና ያገለገሉ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችና የተለያዩ

በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች፣ የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች፣ አትክልቶች የበቆሎ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት በስድስት ወር ግዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች፣የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች፣አትክልቶች የበቆሎ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት በስድስት ወር ግዜ ውስጥ አጠቃሎ

የጉምረክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2025) የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምረክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል በ2006 ዓ.ም የተቋቋመ ኘላይውድ ጣውላ አምራች ድርጅት ሲሆን ከአሁን በፊት የነበረውን አጠቃላይ መዋቅር /structure/ በአዲስ መልክ የሠራተኛ የሥራ መደብ፣ ደረጃ፣ ደመወዝ፣ እርከን እና አጠቃላይ የፋብሪካውን መዋቅር ማስጠናት ስለሚፈልግ በዘርፉ የተሰማራችሁ ድርጅቶች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

Addis Zemen (Jun 14, 2025) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር DWP/Pu-03/84/17 ቀን 02/10/2017 የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል በ2006 ዓ.ም የተቋቋመ ኘላይውድ ጣውላ አምራች ድርጅት ሲሆን ከአሁን በፊት የነበረውን አጠቃላይ መዋቅር /structure/ በአዲስ መልክ የሠራተኛ የሥራ መደብ፣

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ስፔርፓርት እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ስፔርፓርት እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና በቁጥር 1 (አንድ) የህዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 14, 2025) የህዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ለዲስትሪከታችን ሰራተኞች እና በዲስትሪክታችን እየተሰራ ለሚገኘው ለድሬዳዋ መልካ ጀብዱ የመንገድ ስራ ፕሮጄክት ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውል በቁጥር 1 (አንድ)

Tikurwuha Kidist Mariam Church Intends to Hire Professional Tile Laying Contractors for the New Church Construction at Tikurwuha West Oromia Region.

Addis Zemen (Jun 14, 2025) NOTICE OF INVITATION FOR BID Tikurwuha Kidist Mariam Church intends to hire professional Tile laying contractors for the new church construction at Tikurwuha West Oromia region. Tikurwuha Kidist Mariam Church

የቤቱ ስፋት 75.58 ካ.ሜ ተነፃፃሪ የመሬት ስፋት 21.39 ካ.ሜ የሆነ ኮዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 14, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አልፊያ የሱፍ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ምስራቅ ፍሬው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/06094 በ24/3/2017 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/09096 በ14/5/2017 ዓ/ም በዋለው

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ