ጨረታ ማስታወቂያ 2017
ጨረታ ማስታወቂያ 2017

Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Mekelle University Invites Eligible Bidders for the Procurement of HDMI
Government (Jun 16, 2025) Invitation for Bid Procurement of HDMI Lot Information Procurement Reference Number: MU-NCB-G-0287-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of HDMI Description: Procurement of HDMI Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method:
Continue Reading Mekelle University Invites Eligible Bidders for the Procurement of HDMI
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለመኖሪያና ድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2025) ለ2017 ዓ.ም 2ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው አስፋልት በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ አሁን ላይ የተጎዳና የተቆፋፈረ በመሆኑ በአዲስ መልክ የአስፋልት ስራውን ለማሰራት ደረጃቸው GC/BC-3 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የመንገድ ስራ ተቋራጮችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢሎአ/007/2017 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው አስፋልት በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ አሁን ላይ የተጎዳና የተቆፋፈረ በመሆኑ በአዲስ
Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Materials
Government (Jun 16, 2025) Invitation for Bid MOR North West 41/2017 Procurement Of Car Materials Lot Information Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-0975-2017-PUR Object of Procurement: MOR North West 41/2017 Procurement Of Car Materials Award Type: Item
Continue Reading Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Materials
የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል፣ ማጣፈጫ እና የማገዶ እንጨት ለ2018 ዓ.ም በጀት ለአንደኛ ዙር ከሃምሌ 1/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ 30/2018 ዓ/ም ለ 6 (ስድስት ወር) በሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል፣ ማጣፈጫ እና የማገዶ እንጨት ለ2018 ዓ.ም በጀት ለአንደኛ ዙር
ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Jun 15, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0018/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ የመኖሪያ ቤቱ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኢትዮ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጫንጮ ከተማ በሚገኘው የፋብሪካው ግቢ የተከማቸ በግምት አስር ኩንታል የሚሆን ያገለገለ ቁርጥራጭ ኬብል በጨረታ ይሸጣል
2merkato.com (Jun 16, 2025) በድጋሚ የወጣ ያገለገለ ቁርጥራጭ ኬብል ሽያጭ ጨረታ ኢትዮ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጫንጮ ከተማ በሚገኘው የፋብሪካው ግቢ የተከማቸ በግምት አስር ኩንታል የሚሆን ያገለገለ ቁርጥራጭ ኬብል በጨረታ ይሸጣል። የኬብሉን አይነት ማየት ከተፈለገ በአካል ፋብሪካችን
Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Equipment
Government (Jun 16, 2025) ማስታወሻ፡ የመዝግያ እንዲሁም የመክፈቻ ቀናት መቀያየር ሊኖር ስለሚችል ከላይ የተቀመጠውን ፋይል ያውርዱ በተጨማሪም ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ!! Invitation to Bid Procurement of Medical Equipment በድጋሜ Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0113-2017-BID-OpenProcurement Category:
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2025) የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ-46/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ
Continue Reading በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ