ጨረታ ማስታወቂያ 2017

ጨረታ ማስታወቂያ 2017

ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ጨረታ ማስታወቂያ 2017

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በየካ ክ/ከተማ እንጦጦ ቁጥር አንድ ጤና ጣቢያ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት እና የህክምና መድሀኒቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 15, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 በየካ ክ/ከተማ እንጦጦ ቁጥር አንድ ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1. የሠራተኞች ደንብ ልብስ ሎት 2 የደንብ ልብስ ስፌት ሎት

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ አላቂ የቢሮ እቃ፣ ቋሚ እቃ፣ የደምብ ልብስ፣ የእዉቅና የስጦታ እቃ፣ መድሃኒት እና የህክምና እቃ እና የጽዳት እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 15, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 2/2017 ማለትም ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ  ሎት 2 ቋሚ እቃ ሎት 3

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 15, 2025) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል። ተቁ የተበዳሪው

Afar Pastoralist Development Association (APDA) in Cooperation with Welthungerhilfe/WHH Hereby Would Like to Invite for All Interested and Eligible Bidders to Submit Their Bids to Hire a Field Vehicle Under the Project Entitled:” Nutrition Smart Community Scaling up a Multisectoral Approach to Improve Food Security in Asayta Wereda, Afar Region, Ethiopia.”

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በከምባታ ዞን የሺንሸቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሺንሽቶ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤ/አ/ጽ/ቤትና ለሴ/መ/ቤቶች ለኤሌክትሮኒክስ ግዥ ከተያዘው በጀት ላይ እና ለማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሀርድዌር ቴክኖሎጂ ግብአት ግዥ ከተመደበላቸው መደበኛና ካፒታል በጀት ላይ ለከተማ አስተዳደር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Truck Mounted, Hydraulic & Rotary, Wireline (Double Barrel) Core Drilling Rig With Effective Drilling Depth Capacity of 150 Meters With All Associated Accessories

Addis Zemen (Mar 15, 2025) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-bid ECO-30/2017 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the procurement of Truck Mounted, Hydraulic & Rotary, Wireline (Double Barrel)

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሣ ግብርና ምርምር ማዕከል የማዕከሉ ዋና በር መግቢያ ግንባታ ሥራ ለማከናወን የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን ከባለሙያ የእጅ ዋጋ ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 15, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ.ጨ. 04/2017 በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሣ ግብርና ምርምር ማዕከል የማዕከሉ ዋና በር መግቢያ ግንባታ ሥራ ለማከናወን የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን ከባለሙያ የእጅ ዋጋ ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 15, 2025) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸዉ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተዉን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል። ተቁ የተበዳሪው

Mekelle University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Renovation Project Student Dormitory at Main Campus

Government (Mar 15, 2025) Invitation to Bid Renovation Project Student Dormitory at Main Campus (MURP-01) Procurement Reference No: MU-NCB-W-0065-2017-BIDProcurement Category: Works Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 202000000 Title: Building and Facility Construction

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ