ጨረታ ማስታወቂያ 2017
ጨረታ ማስታወቂያ 2017
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሀድያ ቴሌቪዥን ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ጄኔሬተር እና ባጃጅ የዕቃ ዓይነቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ሁለተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ቴሌቪዥን ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የዕቃ ዓይነቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የዕቃ ዝርዝር የዕቃ ዓይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ ቫትን
የቤት ጨረታ ማስታወቂያ
መጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በዕ ባለመብት ወ/ሮ ታየች ቢተውልኝ እና በመ/ባለዕዳ አቶ ሚካኤል ሚኤሳ መካከል ያለውን የንብረት ማስፈጸም ክስ መነሻ የሆነው የቦታ ስፋት 272.6 (272.6 ካ/ሜትር) ላይ በቡሌ ሆራ ከተማ ቡሌ ቄኛ ቀበሌ ውስጥ
Ethiopian Prosthetic and Orthotic Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Drilling and Construction of Production Well for Ehiopian Prosthetic and Orthotic Service & Gefersa Center
Invitation for Bids (NCB)IFB Number: -NCB/001/2017/ Procurement for Lot 1. Drilling and construction of production well for Ehiopian prosthetic and orthotic service & Gefersa center ADDIS ABABA ETHIOPIA – Bidding will be conducted through the
በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎች ኤልኢዲ ስክሪን እና ተዛማጅ የቴክኖሎጂ ውጤቶች እና የደንብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን እቃዎች፣ ሎት 1. ኤልኢዲ ስክሪን እና ተዛማጅ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ግዥ፣ ሎት 2. የድንብ ልብስ ግዥ በድጋሚ የወጣ፣ በጨረታ ቁጥር አሚ…ብ.ግ.ጨ..009/2017 በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት
ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የፋብሪካ ውጤቶች፣ማዕድናት ውጤት፣የግብርና ምርቶች፣ማህብረሰብ ኩሬ ቁፋሮ በማሽን፣ጥልቅ ጉድጓድ ፓምፕ እና ስዊች ቦርድ (Bore Hol Pumupe እና ውሃ ዕቃዎች ግዥ ፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች እና የእንጨት ውጤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ካፒታል 01/2017 ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በልማታዊ ሴፍትነት ፕሮግራም ምዕራፍ አምስት በሴፍትነት ካፒታል ለግብርና ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል። ሎት ብዛት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለኮቾሬ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም -5 ካፒታል በጀት ለሚሰሩ ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የፋብሪካ ውጤቶችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ዙር የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለኮቾሬ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም -5 ካፒታል በጀት ለሚሰሩ ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የፋብሪካ ውጤቶችን ግዥ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ኮምፒውተር እና ላፕቶፕ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር EU-PPM/16/2017 (NCB) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ኮምፒውተር እና ላፕቶፕ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የዘመኑን ግብር
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የቧንቧ ወይም የመጠጥ ውሃ ዝርጋታ ዕቃዎች እና የህንፃ መሣሪያ ዕቃዎች ግዥ እና የፍራፍሬ ዘር፣ የደን ዘር እና የጓሮ አትከልት ዘር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለጋጮ ባባ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም-5 ሎት1 የቧንቧ ወይም የመጠጥ ውሃ ዝርጋታ ዕቃዎች እና የህንፃ መሣሪያ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ቆርቆሮ እና የተነበቡ ጋዜጦችን በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ቆርቆሮ እና የተነበቡ ጋዜጦችን በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 12 ማግኘት
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ