ጨረታ ማስታወቂያ 2017

ጨረታ ማስታወቂያ 2017

ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ጨረታ ማስታወቂያ 2017

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Shipping & Logistics Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building Maintenance of Old and New Buildings with Other Facilities Works at Babogaya Maritime and Logistics Academe

Invitation to BiddersTENDER NO RFQ: ESLSE/COR/NEG/PRF/2024/01659 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR PURCHASE OF Building Maintenance of Old and New Buildings with other Facilities Works at Babogaya maritime

ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃላ/የተ/የግ/ማ ያገለገሉ መካኒካል ማሽንስና ስፔር፣ ያገለገሉ የኤሌክትሪክ ሞተሮች፣ የብረት በርሜል፣ ያገለገሉ ብላደሮች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ የፈርነስ ፍሳሽ፣ ያገለገለ ዘይት፣ የተቆራረጡ ብረታ ብረቶች እና የተቆረጡ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-03/2017 ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃላ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ 1. ያገለገሉ መካኒካል ማሽንስና ስፔር፣ 2. ያገለገሉ የኤሌክትሪክ ሞተሮች፣ 3. የብረት በርሜል፣ 4. ያገለገሉ ብላደሮች፣ 5. ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ፣ ለኮንክሪት መንገድ ሥራ፣ የአጥር እና ጥበቃ ቤት እና የግንብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ፣ አጥር እና ጥበቃ ቤት ሥራ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው ፓኬጅ መሰረት ለኮንክሪት መንገድ ሥራ፣ የአጥር እና ጥበቃ ቤት እና የግንብ ሥራን ከታች በተገለጸው ደረጃ የሆኑ ተቋራጮችን

ማይ ፋዘርስ ሀውስ የህፃናት መንከባከቢያ ድርጅት እአአ ከጃንዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ሂሳቡን ኦዲት ማድረግ ይፈልጋል

የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማይ ፋዘርስ ሀውስ የህፃናት መንከባከቢያ ድርጅት በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ እየሰራ ያለ ኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ እአአ ከጃንዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ሂሳቡን ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ ከዚህ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ Safety Shoes አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር: -SSNT-T526 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ Safety Shoes አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ላይ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡ ተጫራቾች ፈቃድ

በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በጋሳውዴ ቀበሌ በጂፓ መንደር ያለውን በቁጥር 3891 የፈረንጅ ጽድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-007/2017 በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በጋሳውዴ ቀበሌ በጂፓ መንደር ያለውን በቁጥር 3891 የፈረንጅ ጽድ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ፡– 1. በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ ፋይ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤት መደበኛ ፕሮግራም የሚሠሩ የመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎  የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ ፋይ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤት መደበኛ ፕሮግራም የሚሠሩ የመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት፡–  Lot 1 የድልድይ ድጋፍ

በቂ/ክ/ከ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በቂ/ክ/ከ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡– 1.መድኃኒቶች እና ሪኤጀንቶች 2.የደንብ ልብሶች 3.የተለያዩ ህትመቶች 4.የተለያዩ የጽህፈት ዕቃዎች 5.የጽዳት ዕቃዎች 6.የእድሳት ጥገና እና ዕቃዎች 7. ቋሚ ዕቃዎች 8.የጄኔሬተር ጥገና 9. ለጄኔሬተር ጥገና የሚውሉ

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት ቋሚ ዕቃ (ኤሌክትሮኒክስና፣ ፈርኒቸር እና ሌሎች ዕቃዎች)፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመስተንግዶ አገልግሎት እና የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዥ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር 003/2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎት 1 ቋሚ ዕቃ (ኤሌክትሮኒክስና፣ ፈርኒቸር እና ሌሎች ዕቃዎች) ሎት 2-የጽዳት ዕቃዎች ሎት-3

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ