Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት1. የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ፣ ሎት2. በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የመንገድ ማሽነሪ ኪራይ እና በሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት የውሃ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2. የቧንቧ ውኃ

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የጽህፈት መሳሪያ፣ የቧንቧ ውኃ እቃ፣ የኤሌክትሪክ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ፈርኒቸር፣ ጀኔሬተር እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

Bekur (Mar 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብ/አስ/ር ቡድን፤ የዳዉንት ወረዳ ስራና ስልጠና ተቋም በመደበኛ በጀት ለቴክኒክና ሙያ

በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን መምሪያ የዳውንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ለሚያስገነባዉ የኤሌክትሪክ ወርክ ሾፕ፣ የእንጨት ስራ ወርክ ሾፕ ግንባታ እና ለዳውንት ወረዳ አስተዳደር ምክር ቤት ህንጻ ቀሪ ስራዎችን ለማሰራት ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3c6ced0d-3139-4da6-8e8c-14728104235f/open Reference Number: ECC-NCB-G-0148-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-NCB-G-007-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Customs Commission: የተለያዩ መሳሪያዎች ግዥ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ማህበራት ኮሚሽን የሆቴል አገልግሎት (ባለ 5 ኮከብ)፣ የታሸገ ውሃ፣ ህትመት፣ የፅዳት እቃ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የፅህፈት መሳሪያ እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ማህበራት ኮሚሽን የሚከተሉትን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1) የሆቴል አገልግሎት (ባለ 5 ኮከብ)፣ ሎት 2)

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሸከርካሪዎች በሐራጅና በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሸከርካሪዎች በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ና በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ

በአብክመ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኮምፒተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ የጽዳት እቃ፣ የመኪና ጎማ፣ ሞተር ብስክሌት ጥገና፣ የመኪና ዲኮር፣ የውጭ ፈርኒቸር እና የመኪና ዕቃ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአብክመ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለመምሪያዎች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ለ1ኛ ዙር በሎት ጠቅላላ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሔረስብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በአበ/ወ/ ገንዘብ/ጽ/ቤት ስር ለሚገኘው ለአበ/ወ/ጤ/ጥ/ቤት በ01 ቀበሌ ኒራቅ ለማህበረሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ ኤንሴሌተር እና አሽ ፒት በዋን ዋሽ የድጋፍ በጀት የሚሰራ የግንባታ ጨረታ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 002/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሔረስብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በአበ/ወ/ ገንዘብ/ጽ/ቤት

ስኬት ባንክ አ.ማ. መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት

The Oromia Irrigation and Pastoralist Development Bureau (OIPDB) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of Five Scale Irrigation Schemes Projects at Different FSRP Woreda

INVITATION FOR BID (IFB) Construction of Five Small Scale Irrigation Schemes Projects at Different FSRP Woreda Procurement Reference Number: ET-OROMIA-OIPDB-FSRP-451768-CW-RFB

The Oromia Irrigation and Pastoralist Development Bureau (OIPDB) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of Five Small Scale Irrigation Schemes Projects at Different FSRP Woreda

INVITATION FOR BID (IFB) Construction of Five Small Scale Irrigation Schemes Projects at Different FSRP Woreda Procurement Reference Number: ET-OROMIA-OIPDB-FSRP-451763-CW-RFB

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌዴራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Firefighting Pump System and Domestic Water Pump & Supply and Fix Water Pool Sand Filter, Water Pool Cycling Pump and Water Pool Heat Pump ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡-DCE/SF/129/2024 እና DCE/SF/130/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌዴራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply

ጨረታው እስከ ህዳር 5 ተራዝሟል! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ፣ በየካ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ በኮልፌ ቀራኒዮ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በአዲስ ከተማ፣ ለሚ ኩራ፣ ልደታ፣ በጉለሌ፣ እና ቦሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል:: *** ማሳሰቢያ => ሰነዱን የሚገዙበት የቴሌ ብር ቁጥር ወይም ስም በተጫራቹ ሰም የተመዘገበ መሆኑን እርግጠኛ ይሁኑ!!