Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Mar 29, 2026) የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት Exhibition Center and Market Development Enterprise የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የጨረታ ቁጥር 024/2018 የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገቢያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (IT) እና የቴክኒክ ዕቃዎችና መሳሪያዎችና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባለብት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ እወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች ለጨረታው

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጀት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት ለሚያሰራው ከአምበልታ እስከ ሀድራ ጥሮና ያለው መንገድ የስትራክቸር ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር GGWW/005/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ

Ethiopian Reinsurance Share Company Would Like the External Auditors to Conduct Audit Services for Three Years I.e. July 1, 2024, to June 30, 2025, July 1, 2025, to June 30, 2026, and July 1, 2026, to June 30, 2027, and Invite Eligible External Auditor Having Relevant Experience in the Field of External Audit Consultancy Services

Dynamic Microfinance Institution S.c. (DMFI) Kindly Invites All Interested and Certified Auditors, Meeting the Newly Issued National Bank of Ethiopia’s Minimum Requirement and Licensed by the Accounting and Auditing Board of Ethiopia to Participate in the Bid to Conduct IFRS Based Audit on its Book of Accounts and Financial Statements for the 2024/25 Fiscal Year that Will End on June 30, 2025

የአብክመ ገንዘብ ቢሮ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ፣ የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ፣ የተሽከርካሪ ዲኮር፣ የተሽከርካሪ ጥገና፣ ህትመት፣ የፎቶ ኮፒ አገልግሎት፣ የኮምፒውተርና ተዛማጅ መለዋወጫ ዕቃዎች እና የኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና የእጅ ዋጋ አገልግሎት በኮንትራት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ለምስ/ጐጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን  አገልግሎት ለሚሰጣቸው  ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የመኪና

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ለክ/ከተማው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት አመት ለክ/ከተማው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በገበያው አዋጭ የሆነ የኢንቨስትመንት መስክ በማስጠናት ለመምረጥ እና ለተግባራዊነቱም ለሁለገብ አገልግሎት የሚውል የህንፃ እና የመጋዘን ግንባታ የቦታ መረጣ፣ ዝርዝር ስፔሲፊኬሽን ዝግጅት እና ዲዛይን ስራ (Feasibility Study, Specification and Design) ለማሰራት የተዘጋጀው /TOR/ መነሻ ሃሳብ መሰረት በማድረግ ጥናታቸውን በማከናወን የሚያቀርቡ በዚህ መስክ የተሰማሩ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Federal Prisoners Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Double Deck Bed and Chip Wood

Invitation to Bid Procurement of Double Deck Bed (መጠን 0.9 X1.90 X1.40) and Chip Wood 90 X190 ባለ 16 ሚ.ሜትር)

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሸሚዝ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዥ መለያ ቁጥር፦ አአከመባ/መደበኛ/ቡ-2/018/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተገለጸውን ሸሚዝ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየተለያዩ የህክምና እቃዎች፤ SEWING & OTHERS MACHINE, ELECTRIC FORKLIFT, SUZUKI MOTORCYCLE, PRINTED CAP, SOCCER TABLE, PRINTED CAP & MEN T-SHIRT, CLUTCH HOUSING, EMPTY CARTON, FLUORESCENT LIGHT (አምፖል), ELECTRICAL SUBMERSIBLE PUMP OTHER MOTOR, SHOPPING BAG, የተለያዩ የኤሌክትሪካል እቃዎች እና የተለያዩ ጨርቃ ጨርቆች እቃዎችን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተተው ዕቃዎች የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሐ_10/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩከ