Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bbea9a6f-a4b8-426e-b83c-e2b0302de4be/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0126-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/S/001/2018/BID Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Wash Service
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 73 2018፡74/2018 ፣75 /2018:76/2018 :77/2018 78/2018:79/2018 80/2018 እና 81/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥኑሥርዓት ባለመፈጸመ ምክንያት እና በህገ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Fortune (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ፣ ከሲሪ እስከ አረዳ ገበያ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ሥራና የስትራክቸር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ ምንግስት የጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ በውል የሚታሰር ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ ምንግስት የጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች
የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ/ማ የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ
የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች አ/ማ በቀድሞ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 13 የቤት ቁጥር 9999/1 በአሁኑ ደግሞ
Addis Ababa Administration Innovation and Technology Development Bureau Looks For Supply Installations and Implementation of ERP Platform System
INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Supply Installations, and Implementation of ERP Platform System Methods of procurement: National Competitive Bidding (NCB)
ራስ ግሎባል የተባለ አገር በቀል ድርጅት የ2024 የበጀት ዓመት ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ራስ ግሎባል የተባለ አገር በቀል ድርጅት የ2024 የበጀት ዓመት ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ሥራ ኮሚሽን ለኤግዚቢሽን ባዛር አገልግሎት የሚውል (የድንኳን ኪራይ ከነወንበሩ የእንግዳ እና ቪአይፒ በቀይ ምንጣፍ) የሙዚቃ ባንድ፣ ለሳውንድ ሲስተሙ እና ተወዛዋዥ፣ ሞዴል፣ ዲጂኤ፣ ዲኮር፣ ሪቫን፣ አበባ፣ እና ለፕሮግራሙ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በጨረታ መግዛት ያስፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ኮሚሽን ሎት 1፡ ለኤግዚቢሽን ባዛር አገልግሎት የሚውል (የድንኳን ኪራይ ከነወንበሩ የእንግዳ እና ቪአይፒ በቀይ ምንጣፍ) የሙዚቃ ባንድ፣
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ207 በጀት ዓመት የቀረፃ መድረክ ግንባታ የሚሆን ኢቨንት ኦርጋናይዘር አገልግሎት፣ ዲጂታል መታወቂያና ባጅ ማተሚያ ማሽን ግዥበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ207 በጀት ዓመት የሚገለገልባቸውን ዕቃዎችን እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡–
የሮቤ መምህራን ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ወደ ኮሌጃችን ተመድበው ለሚገቡ ተማሪዎች ለምገባ አገልግሎት የሚውል የበሰሉ ምግቦች እና ትኩስ መጠጦችን፣ በኮሌጁ ቅጥር ግቢ ውስጥ አብስሎ (አዘጋጅቶ) ከሚያቀርብ አካል አወዳድሮ ገዝቶ ለተማሪዎች ማቅረብ ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር KBR. 4/2017 የሮቤ መምህራን ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ወደ ኮሌጃችን ተመድበው ለሚገቡ ተማሪዎች ለምገባ አገልግሎት
Ministry of Peace Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electronics Equipment
Invitation to Bid Mop 2017 Procurement of Electronics Equipment Procurement Reference No: MoP-NCB-G-0016-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: Open Procurement Classification Code: Code:
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ቼይን ኤክስካቫተር ባለጃክ ሐመር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት መከራየት ይፈልጋል፡
የጨረታ ማስታወቂያቁጥር ቲ 03-2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ቼይን ኤክስካቫተር ባለጃክ ሐመር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ስለሚፈልግ