Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0032/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር– 07/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር፡-ኢፕድ 002/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት በጥሪ ማዕከል የተደገፈ የትራንስፖርት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት በጥሪ ማዕከል የተደገፈ የትራንስፖርት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
2merkato.com (Aug 28, 2026) Re-Bid Advertisement for Consultancy Service on Financial Management Capacity for Development Women Lead in Emergency Project Bid Reference No: 348/2026 1- About CARE Ethiopia Founded in 1945, CARE
CARE Ethiopia is Seeking Eligible and Competitive Bidders to Provide Consultancy Services for the Financial Management Capacity for Development Women Lead in Emergency Project.
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በሒሳብ በመዝገብ ላይ ተመዝግበው ረጅም አመት ያስቆጠሩ የተሰብሳቢ እና ተከፋይ ሒሳብን ከመዝገብ ለማጥራት የተመሰከረለት የሒሳብ አዋቂ ለመቅጠር በቀጥታ በዘርፉ ከተሰማሩ እና ከታወቁ የተፈቀደላቸው የሒሳብ አዋቂ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቁጥር-EMC/OT/NCB/05/2018 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በሒሳብ በመዝገብ ላይ ተመዝግበው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የግንባታ ማጠናቀቂያ (ኳርትዝ መቀቢያ) ዊንች፣ የኮንክሪት ዊንች እና ጀነሬተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የተልእያዩ ዊንች እና ጀነሬተር ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 14/2018 የአዲስ አበባ
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሀይሉ ሀ/መስቀል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሙሉነሽ መኩሪያ መካከል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በ2018 ዓ.ም የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ እና የተለያዩ ህትመት ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር– አአትማባ/ ብግጨ /ግዳ/ዐ13/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በ2018
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የፅዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት እና የሚኒባስ ተሸከርካሪ ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- አአትማባ/ ብግጨ /ግዳ/ 12/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ፋይናንስና ግዥ መምሪያ ለኮይሻ 33 ኪቮ የመስመር ዝርጋታ ፕሮጀክት የግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ተጓዳኝ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/13/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ፋይናንስና ግዥ መምሪያ ለኮይሻ
ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ቡና ማዘጋጃና ማከማቻ አዲስ የቢሮ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) የአዲስ የቢሮ ግንባታ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሆቡማማ/07/18 ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ.የተ.የግል
The Ethiopian Red Cross Society South Ethiopia Regional Branch Invites Bids for the Supply and Installation of Water Supply Expansion Works for Abala Abaya Community in Wolaita Zone.
Yedebub Nigat (Mar 07, 2026) ማስታወቂያ Section 1. INVITATION TO BID The Ethiopian Red Cross Society South Ethiopia regional Branch
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋናው መ/ቤት የኮርፖሬሽኑን ሥራ ለማፋጠን ሲስተም ልማትና ትግበራ የአገልግሎት ግዥ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋናው መ/ቤት የኮርፖሬሽኑን ሥራ ለማፋጠን ሲስተም ልማትና ትግበራ የአገልግሎት