Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንገሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የገዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ከፍል ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሰረተ ልማት ጽ/ቤት አገልገሎት የሚውሉ ለከተማው ውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ስራ ከአረርቲ 01 ቀበሌ ቡልጋ በር ጣይቱ ቤት አካባቢ 2011 ምሪት ለሚያሰራው የጠጠር መንገድ በግልጽ ጨረታ 5.86 ኪ.ሜትር ርዝመት በ10ሜትር ስፋት እና የዲች ግንባታ 800 ሜትር ርዝመት ያለው ሥራ ከደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሸሽጓ ቢሆን እና በፍ/ባለዕዳ እነ እሱባለው ሀጎስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/322223

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሒሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሒሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ይፈልጋል

Government (Mar 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/755b04ba-463f-47f6-8f05-7ce9f9fe3d3a/open Reference Number: ECC-NCB-G-0414-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-ABO-NCB-G-008.01-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የሰራተኞች የንፅህና መጠበቂያ የልብስ ሳሙና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The ORDA Ethiopia Has a Plan to Purchase Different Fitting and Construction Materials for the RELIVES Project and Others

Invitation for Open Bids Bid No, ORDA/NCB/PG/19/2024 1. The ORDA Ethiopia has a plan to purchase Different fitting and construction

Ministry of Urban and Infrastructure Intends to Apply Part of the Proceeds for Consulting Services Include the Handcraft Skills Training and Market Linkage Initiative Aims to Diversify Livelihood Opportunities and Improve Clients’ Livelihood

የምሥራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ የሥልጠና እና የቢሮ ዕቃዎችን፣ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የምሥራቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አላቂ እና ቋሚ

The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consulting Firms for Basin Level Study for the Omo-Gibe River Basin to Identify and Prioritize Physical Flood Risk Reduction Investments and Conceptual Design, Detailed Design, and Bidding Document of Selected Physical Investments

በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የጆን ኤፍ ኬኔዲ ቁጥር 1 አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት በ 2017 በጀት ዓመት አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቆች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችና መፅሐፍት፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የጆን ኤፍ ኬኔዲ ቁጥር 1 አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት በ 2017 በጀት ዓመት በመጀመሪያ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ አሉላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ገነት ኃ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ

በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በ1ኛው ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሰራት እንፈልጋለን

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ላይ የአቅመ ደካማ ዜጎች የቤት እድሳትና ግንባታ ሥራዎች በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ለኮንስትራክሽን ስራዎች በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 09/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ላይ የአቅመ ደካማ ዜጎች የቤት እድሳትና ግንባታ

በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው ጤና ጣቢያ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የህትመት፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ ቋሚ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የተሸከርካሪ የኪራይ አገልግሎት፣ የመድሀኒትና ላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና የተለያዩ የደንብ ልብስ ስፌት አወዳድሮ ግዥ/አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል