Wro. Beleteshachew Health Center

አዲስ ዘመን
(Sep 14, 2024)

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የገዥው ቁጥር 01/2017

በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ በለጥሻቸው ጤና ጣቢያ 2017. በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን

  • ሎት 1- የተለያዩ የደንብ ልብስ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በብር 4000.00
  • ሎት 2የፅህፈት መሳሪያ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ብር 4000.00
  • ሎት 3የህትመት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በብር 3000.00
  • ሎት 4የፅዳት ዕቃዎች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ብር 4000.00
  • ሎት 5የጥገና እቃዎች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ብር 4000.00
  • ሎት 6ቋሚ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪርያ ብር 5000.00
  • ሎት 7- ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ብር 5000.00
  • ሎት 8የተሸከርካሪ የኪራይ አገልግሎት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ብር 5000.00
  • ሎት 9የመድሀኒትና ላብራቶሪ ሪኤጀንቶች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ብር 5000.00
  • ሎት 10- የተለያዩ የደንብ ልብስ ስፌት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በብር 4000.00

ብቃት ያላቸው በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ/አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል። በዚህም መሰረት፣

  1. በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት //አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገበ የቲንና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ አዲሱ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 38 ( ፋይናንስ) ቢሮ በመምጣት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አንደኛው ቀን 400 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ 430 ሰዓት በወ/ በለጥሻቸው ጤና ጣቢያ አዲሱ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 43 ይከፈታል የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዐል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ውጪና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል ፡፡
  6.  የዘገየ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ና በመከፈቻው ላይ ያልተነበበ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተቀባይነት የለውም ፡፡
  7. ተጫራቾች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ከመዘጋቱ በፊት ባሉት ቀናቶች የተወዳደሩበትን ዕቃ ናሙና ማስገባት አለባቸው ናሙና ያልቀረበበት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዋጋ አይኖረውም፡፡
  8. አሸናፊ ተጫራጮች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ጥያቄ በልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጣቢያ / በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ የመ/ቤት

011-8-54-92-37

በልደታ ክፍከተማ የወ/ በለጥሻቸው ጤና ጣቢያ