Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jul 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ /ሲቤምአ/ብ/ግ/ጨ/04/2018 ዓ/ም በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ

በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ገብሩ ጅማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109412 በታህሳስ

የቦታው ስፋት 196 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The National ID Program (NIDP) is Seeking a Qualified Service Provider to Provide Data Center Colocation Services for the Digital ID for Inclusion and Services Project.

World Bank (Aug 01, 2026) Specific Procurement Notice Request for Bids Non-Consulting Services Employer: National ID Program Project: Digital ID

The National ID Program (NIDP) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of IT Infrastructure to Expand its Existing Data Center.

World Bank (Aug 01, 2026) Specific Procurement Notice Request for Bids Goods(Single Stage, One-Envelope Bidding Process) Country: Ethiopia Name of

በምዕ/ጎጃም ዞን በፍ/ሠላም ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኘው የጃቢ ህብረት ሥራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃ.የተወ. ለቢሮ አገልግሎት የሚውል 6 Kw G – POWER በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement Of Lot 1: Laptop Computers and Lot 2: E-Reader Devices (Kindle or Equivalent). The Procurement Will Be Conducted Through the Electronic Government Procurement (eGP) System, with Each Lot Being Treated as a Separate Bid.

The Ethiopian Electric Utility (EEU) is Requesting Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms for Project Management and Supervision of Distribution Network Strengthening to Improve Power Reliability in 18 Towns Under the Power Sector Reform, Investment and Modernization in Ethiopia (PRIME-1) Project.

የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1009 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-05/2019 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Atronos One Member PLC is Inviting Competent Audit Firms to Perform the Examination of its Financial Statements for the Period from July 8, 2025, to July 7, 2026.

Addis Zemen (Aug 04, 2026) External Auditor Vacancy Atronos one member PLC desires to invite competent audit firms that can

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የMicrosoft Office (LTSC: 365 E3 እና 365 E5) License ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፋፋግ/ግጫ-003/2019 ተቋማችን የMicrosoft Office (LTSC: 365 E3 እና 365 E5) License