Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 01, 2026) ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/M/A/Gurawaa-2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን ስራ በግልጽ ጨረታ ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 01, 2026) ለመኪና ትራስፖርት አገልግሎት ኪራይ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሆማተ/2557/2018 የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎችን እና የፖሊስ ሰራዊቱንና ሠራተኞቹን ተቋሙ ባዘጋጀው የድርጊት መርሃ ግብር

የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም 44 እና ተሳፋሪዎችን የመጫን አቅም ያለው መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመኪና አገልግሎት ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Government (Jul 01, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5981f2e1-fe9b-48eb-bc25-c619f935b2f7/open Invitation to Bid Procurement of Food and Beverages Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0435-2018-BID-Open-Re-bidProcurement

Ministry of Revenue, Ministry of Defense Procurement of Food and Beverages

Addis Zemen (Jun 30, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ የትምጌታ አሰግድ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኢምፔሪየም ኤሊት ሪል እስቴት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.08951 በሚያዝያ 24

የቦታው ስፋት 138.2 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Houses of Peoples Representative፡ Procurement of Book B5 (17cm x 25cm) (Standard Book Size)

Government (Jul 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cfa91c07-72b7-47d4-b84d-23e615caf0e7/open Lot Information

200 ካሬ ሜትር ይዞታና ቤት የጨረታ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በከሳሽ የአረካ ከተማ ል/ኮ/ጽ/ቤት ተ/ዐ/ህግ እና በተከሳሽ አቶ ጥጋቡ ሰማያት መካከል ባለው የውል

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት የሰራተኛ ክበብ አገልግሎት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የህትመት አገልግሎት እና የትራንስፖርት መኪና አገልግሎት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

The Somali Regional State, Office of the President, Under the Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP II), Invites Sealed Bids from Eligible Bidders with Construction Licenses Grade 2 (GC) and Above for the Construction of a 40M Medium Span Bridge in Bilcinbur Project Woreda.

የጎላ ኦዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎላ ኦዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም ያለውን በጀት መሰረት በማድረግ በወረዳው

Addis Ababa University፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Jul 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1eec7b57-ab68-404e-81d4-1901c826cd84/open Lot Information

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 43/2018 አማራ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው

Ethio-engineering Group Adama Agricultural Machinery Manufacturing Industry Invites Registered Eligible International Bidders for the Procurement, Supply, and Delivery of Tractors and Water Pumps in CKD (Completely Knocked Down) Form and Partnership.